EthiopiaSportSports

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ይጫወታል ተባለ

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ አቻው ጋር ይጫወታል ተባለ

በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ሁለት ግጥሚያዎች ሲከናወኑ በነገው ዕለት እና ቅዳሜ ይካሄዳሉ፡፡

የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከናይጀሪያ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያረገ ይገኛል፡፡

                                                                      የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button