EthiopiaPolitics

የኢህአዴግ ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡

የኢህአዴግ ምክር ቤት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) ም/ቤት ከፊታችን ሰኞ ሚያዝያ 7ቀን 2011 ዓም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን የሚያካሂድ ሲሆን በተለያዩ አጀንዳዎች ላይም እንደሚመክር ተገልጿል፡፡

ምክር ቤቱ ያለፉት ወራት የድርጅት ስራዎች አፈጻጸም እንዲሁም በሌሎች ሀገራዊና ወቅታዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይትና ግምገማ በማድረግ ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢህአዴግ ም/ቤት ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

 

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button