EthiopiaSocial

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የፓሪሱን ኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ በድጋሚ እንገነባዋለን አሉ፡፡

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የፓሪሱን ኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ በድጋሚ እንገነባዋለን አሉ፡፡

የመካከለኛው ዘመን የኪነ ህንጻ ጥበብ ማሳያ የሆነው ጥንታዊው የኖተርዳም ካቴድራል ህንጻ ትናንት በእሳት መያያዙ ይታወሳል።

በስፍራው ጉብኝት ያደረጉት ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንም በህንጻው ላይ ይደርስ የነበረውን አስከፊ ውድመት ማስወገድ ተችሏል ብለዋል። በድጋሚም እንደሚገነቡት መናገራቸዉን  ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button