Breaking News

አቶ አዲሱ አረጋ የኦዲፒ ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ተደርገው ተሾሙ

አቶ አዲሱ አረጋ የኦዲፒ ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ተደርገው ተሾሙ

አቶ አዲሱ አረጋ የኦዲፒ ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ተደርገው ተሾሙ

አቶ አዲሱ አረጋ የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማእከላዊ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሆነዉ  ተሹመዋል።

አቶ አዲሱ አረጋ የኦዲፒ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩትን ዶክተር አለሙ ስሜን በመተካት ነው የተሾሙት።

አቶ አዲሱ አረጋ ከዚህ ቀደም የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ነበሩ።

leave a reply