EthiopiaRegionsSocial

የአሸንዳ ክብረ በአል ከባህላዊ እሴትነቱ ባሻገር ለነጋዴዎች የገቢ ማስገኛ መንገድ ነው ።

አርትስ ቲቪ በመቀሌ ከተማ ያነጋገራቸው ነጋዴዎች በአሸንዳ በአል ነጋዴዎች ልጃገረዶች የሚለብሷቸውን ባህላዊ አልባሳት፣ፀጉርላይ የሚታሰሩ (እንቁ)የሚባሉ ማጌጫዎች ፣ በቀሚስ ላይ የሚደረግ የተገመደ ክር (ድሪ) የአንገትና የጆሮ ጌጣጌጦች በአዘቦቱ ቀን ከሚሸጡበት የ20 እና 30 ብር ጭማሪ አንዳለው ነው የተናገሩት።
በአሉን ልጃገረዶች በተለየ መንገድ ስለሚያከብሩት የፀጉር ባለሙያዎችንም ትርፋማ የሚያደርግ እንደሆነ ተመልክተናል ።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button