Breaking News

የአማራ እና የቅማንት ህዝብ የእርቀ ሰላም ኮንፈረንስ በጎንደር እየተካሄደ ነው

የአማራ እና የቅማንት ህዝብ የእርቀ ሰላም ኮንፈረንስ በጎንደር እየተካሄደ ነው

የአማራ እና የቅማንት ህዝብ የእርቀ ሰላም ኮንፈረንስ በጎንደር እየተካሄደ ነው
የአማራ እና የቅማንት ህዝብ የዘመናት እሴቱ የሆነውን የመከባባር እና አብሮ የመኖር ባህል እንዲያስጠብቅ ጥሪ ቀረቧል፡፡

ኮንፈረንሱ ሁሉም ለአንዱ፣ አንዱ ለሁሉም ሰላምን እንዲያረጋግጥ እና በመካከላቸው ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በእርቅ በመፍታት ወደ ቀድሞ ሰላማዊ አብሮነታቸው እንዲመለሱ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡

በኮንፈረንሱ ላይ ርዕሰ-መስተዳድር ዶ/ር አምባቸው መኮንንን፣ የአዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሃንስ ቧያለው፣ የክልሉ የዞን እና የወረዳ አመራሮች፣ የመከላከያ ሰራዊት ኃላፊዎች እና አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎችና የሁለቱ ህዝቦች ተወካዮች እየተሳተፉ ነዉ ፡፡

leave a reply