Breaking News

ፕሮፌሰር ብርሃኑና አቶ አንዱአለም የኢዜማ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ

ፕሮፌሰር ብርሃኑና አቶ አንዱአለም የኢዜማ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ

ፕሮፌሰር ብርሃኑና አቶ አንዱአለም የኢዜማ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና አቶ አንዱአለም አራጌ የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ መሪና ምክትል መሪ በመሆን ተመረጡ፡፡

በዛሬው ዕለት በተካሄደው ምርጫ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ 912 ድምፅ በማግኘት የፓርቲው መሪ በመሆን ተመርጠዋል፡፡

በተመሳሳይ አቶ አንዱአለም አራጌ የፓርተዊው ምክትል መሪ በመሆን ተመርጠዋል፡፡

እንደዚሁም አቶ የሸዋስ አሰፋ 722 ድምፅ በማግኘት ሊቀመንበር ሆነው ሲመረጡ፥ ዶክተር ጫኔ ከበደ ምክትል ሊቀመንበር በመሆን ተመርጠዋል።

ኤፍቢሲ

leave a reply