EconomyEthiopia

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ 70,000 የሞባይል ቀፎዎችን ከሲም ካርድ ጋር ለሴቶች በነጻ ሊሰጥ ነዉ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ 70,000 የሞባይል ቀፎዎችን ከሲም ካርድ ጋር ለሴቶች በነጻ ሊሰጥ ነዉ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም በ846 ወረዳዎች ለሚገኙ የቴሌኮም አገልግሎት የመግዛት አቅም ለሌላቸው  70 ሺህ ሴቶች በስጦታ ለማበርከት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል::

ይህን  ስጦታ ለሴቶች ለማበርክት እንደመነሻ የተወሰደዉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ካላቸዉ ሀገራት የሴቶች የሞባይል ተጠቃሚዎች ቁጥር ዝቅተኛ በመሆኑ ነዉ፡፡የኢትዮጵያም ከዚሁ የተለየ ባለመሆኑ ነዉ፡፡

ከኢትዮ ቴሌኮም እንዳገኘነዉ መረጃ  ማርች 8ን  አስመልክቶ ለሴቶች የሚሰጠዉ ሞባይል  የ 15 ዋጋ ያለዉ ሲም ካርድ ያለዉ ሲሆን ከመጋቢት 1. 2011 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል ተብሏል፡፡

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button