EthiopiaLegalSocial

ፍርድ ቤቱ በስራ ማቆም አድማ ተጠርጥረው የነበሩት የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሺን 9 ሰራተኞች በ20 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ፈቀደ።

አርትስ 15/01/2011 ዓ.ም
መርማሪ ፓሊስ በኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን 9 ሰራተኞች ላይ ባደረገው ምርመራ በህዳሴው ግድብና የባቡር ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ እንዲያደርጉ እጃቸው እንዳለበት አረጋግጫለሁ በማለት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የቀረበው ጥያቄ አሳማኝ አይደለም በማለት የፖሊስን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ተጠርጣሪዎቹ እያንዳንዳቸው በ20 ሺህ ብር ዋስ እንዲወጡ ፈቅዷል ሲል ፋና ዘግቧል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button