Uncategorized
-
ሩሲያ ዩክሬን ላይ የኒውክሌር ግጭት ሊቀሰቀስ እንደሚችል አስጠነቀቀች::
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 ሩሲያ ዩክሬን ላይ የኒውክሌር ግጭት ሊቀሰቀስ እንደሚችል አስጠነቀቀች:: ሞስኮ ባወጣችው መግለጫ ኔቶ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ…
Read More » -
ኮልፌ አጠና ተራ ታይዋን ሰፈር አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለጸ::
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 ኮልፌ አጠና ተራ ታይዋን ሰፈር አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ 7 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙ…
Read More » -
በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለኮከብ ሆቴሎች ለዳያስፖራዎች እስከ 30 በመቶ ቅናሽ አደረጉ::
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 07፣ 2014 በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለ ኮከብ ሆቴሎች ለገናና ጥምቀት በዓላት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዲያስፖራዎች…
Read More » -
የኢትዮጵያን ስም የሚያጠለሸው አዋጅ ውድቅ ተደረገ::
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 07፣ 2014 ኢትዮጵያን በዘር ተኮር ጭፍጨፋ ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ መሰረዙ ይፋ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር…
Read More » -
የታሪፍ ማሻሻያው ይፋ እስኪሆን በነበረው የታሪፍ ዋጋ አገልግሎቱ ይቀጥላል::
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የታሪፍ መጠን እንደሚሻሻል የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ ። የዓለም…
Read More » -
ታላቁን የድል ዜና መቀሌ ላይ ሆነን እናበስራለን- ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 የመከላከያ ሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሕወሓት ሽብር ቡድንን እስከ መጨረሻው…
Read More » -
አሸባሪው ቡድን ያደረሰው ውድመት በጦር ወንጀል የሚያስጠይቀው ነው -ጎንደር ዩኒቨርስቲ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 አሸባሪ ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ያደረሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት በጦር ወንጀል የሚያስጠይቀው ነው ሲሉ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ…
Read More » -
ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣2013 ከ186 ሺህ በላይ ሀሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በማተም ለማዘዋወር ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የሲዳማ ክልል…
Read More » -
የደቡብ ዕዝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የዕዙ የሰራዊት አባላት ሆነው ለአሸባሪው ህወሓት ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሰጥቷል፡፡
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 19፣2013 የደቡብ ዕዝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የዕዙ የሰራዊት አባላት ሆነው ለአሸባሪው ህወሓት ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ…
Read More » -
በአሜሪካ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ በአሜሪካ ሕፃናት በኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ ተጠቆመ፡፡
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣2013 በአሜሪካ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ በአሜሪካ ሕፃናት በኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ ተጠቆመ፡፡…
Read More »