loading
ጅቡቲ የምትመላለሱ ኢትዮጵያዉያን ሹፌሮች ሆይ የጅቡቲ ሙቀት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ በመሆኑ ተጠንቀቁ ተብላችኋል፡፡

ጅቡቲ የምትመላለሱ ኢትዮጵያዉያን ሹፌሮች ሆይ የጅቡቲ ሙቀት በከፍተኛ መጠን እየጨመረ በመሆኑ ተጠንቀቁ ተብላችኋል፡፡

ይህን ያላችሁ በጅቡቲ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነዉ፡፡

ኤምባሲዉ ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ የምትገቡ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ የሚገባችሁ ሲሆን የልብና ተያያዥ ህመም ያላችሁ ሾፌሮች በጅቡቲ ቆይታችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ብሏችኋል፡

ስትንቀሳቀሱም ብቻችሁን አትሁኑ ተብላችኋል፡፡

ኤምባሲዉ ሙቀቱን በመጠንቀቅ በድንገት በሹፌሮች ለይ እያጋጠመ ያለዉን ህልፈት እንከላከል ብሏል፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *