EthiopiaRegionsSocial

ለሐረርና ድሬዳዋ ተጓዦች ዛሬና ነገ ከጨለንቆ እስከ ቀርሳ ለከባድ መኪና ማለፍ የተከለከለ ነው

ለሐረርና ድሬዳዋ ተጓዦች ዛሬና ነገ ከጨለንቆ እስከ ቀርሳ ለከባድ መኪና ማለፍ የተከለከለ ነው፡፡

የተለያዩ ተሸከርካሪዎችንም መንገድ ላይ አቁሞ መሄድ መከልከሉን የምስ/ሐረርጌ ዞን ፖሊስ ለአርትስ ተናግሯል፡፡

የምስራቅ ሐረርጌዋ ሜታ ወረዳ ሰላማ ቀበሌ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል ወደ ቁልቢ የሚያቀኑ እንግዶችዋን እየተቀበለች ነው፡፡

Show More

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button