loading
ቶኪዮ የ2020ን ኦሎምፒክ ኮሽ ሳይል እንዲጠናቀቅ ከወዲሁ እየተጋሁ ነዉ አለች፡፡

ቶኪዮ የ2020ን ኦሎምፒክ ኮሽ ሳይል እንዲጠናቀቅ ከወዲሁ እየተጋሁ ነዉ አለች፡፡

እንደ አዉሮፓዉያኑ አቆጣጠር በ2020 ጃፓን የምታስተናግደዉ የበጋ ኦሎምፒክ በደህንነቱ በኩል የተዋጣለት እንዲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ ቴክኖሎጂ እጠቀማለሁ ብላለች፡፡
በዉድድሩም ለመጀመርያ ግዜ ተግባራዊ የሚደረገዉ ይህ ቴክኖሎጂ በጃፓኑ ኩባንያ ኔክ የተፈበረከ ሲሆን እያንዳንዱን ተሳታፊ በፊት ገጽታዉ ማስታወስ የሚችል ነዉ፡፡
ይህ ማለት ሁሉም ተሳታፊዎች ልክ እንደ አሻራ መታወቂያቸዉ በማሽኑ አስካን ከተደረገ በየተኛዉም ግዜ ሊያስታዉሳቸዉ ይችላል፡፡ይህም የደህንነቱን ሁኔታ አስተማማኝ ያደርግልኛል ብላለች ጃፓን ዘገባዉ የሲ ኤን ኤን ነዉ፡፡

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *