ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ልብሳቸውን ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በድረገፃቸው እንደገለፁት “የአዲስ አመት ስጦታ ለእናት ሀገሬ” የመስጠትና የማካፈል ልዩ ፕሮግራም ላይ የትምህርት ቁሳቁሶችንና ልብሳቸውን ይዘው በመምጣት አበርክተዋል።