EthiopiaHealthPoliticsSocial

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።
በነበራቸው ቆይታም የዓለም ጤና ድርጅት በዓለም አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን ለማስፋት እየሰራቸው ባላቸው ስራዎች እና በምን መልኩ መደግፍ ይቻላል የሚለው ላይ መክረዋል።
በተለይም ቅድሚያ ሊሰጣቸው በሚገባቸው የጤና አገልግሎቶችን በማዳረስ ዙሪያ ተወያይተዋል እንደ ፋና ዘገባ።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button