EthiopiaPoliticsRegionsSocial

የህወሃት ድርጅታዊ ጉባኤ የደርጅቱን ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ

አርትስ 21/01/2011

ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህወሃት/ ድርጅታዊ ጉባኤ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄርን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ በድጋሚ መረጠ።

በተጨማሪም ጉባኤው የህወሃት እና የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትንም መምረጡ ይታወቃል።

Related Articles

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Back to top button