loading
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችንና ድንገተኛ ጉዳቶችን የመከላከልና የማከም ስራ ላይ ክፍተት መኖሩን አንድ ጥናት አረጋገጠ።

አርትስ 19/03/2011 ጥናቱን የሰራው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችና ድንገተኛ ጉዳቶች ኮሚሽን ሲሆን  ከጤና ሚኒስቴርና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጉዳዩ ላይ ውይይት ባካሄደበት ወቅት ይፋ አድርጎታል። የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር አብርሃም ኃይለመልዓክ እንደገለጹት በኢትዮጵያ ከሚከሰት የሞት መጠን ከ50 በመቶ በላይ የሆነው ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችንና ድንገተኛጉዳቶችን መከላከልና ማከም ላይ ባለ ክፍተት የሚከሰት ነው። የኮሚሽኑ ፀሐፊ ዶክተር ውብአየ ዋለልኝ በበኩላቸው […]