loading
ጀርመን የአውሮፓ ኩባንያዎችን እየተቃወመች ነው፡፡

ጀርመን የአውሮፓ ኩባንያዎችን እየተቃወመች ነው፡፡ የአውሮፓ ሚሳኤል አምራች ኩባንያዎች ለሳውዲ አረቢያ የጦር መሳሪያ እንዳይሸጡላት ጀርመን ጫና እያሳደረች ነው፡፡ ጀርመን ሪያድ ከአውሮፓ ኩባንያዎች የመሳሪያ ግዥ እንዳትፈፅም የፈለገችበትን ምክንያት  ሀገሪቱ ከተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ጋር በየመን የምታካሂደውን  ዘመቻ ስለማትደግፍ ነው፡፡ ኩባንያዎቹ ለሳውዲ በራዳር የሚመራ እና ከእይታ ውጭ የሆነ ተወንጫፊ ሚሳኤል  እንዳይሸጡ የጀርመን ተቃውሞ እንግሊዝን እና ፈረንሳይን ቅር አሰኝቷል […]

ይጀሪያ የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ምርጫየን ሊታዘቡ ይችላሉ ብላለች፡፡

ናይጀሪያ የአውሮፓ ህብረት ታዛቢዎች ምርጫየን ሊታዘቡ ይችላሉ ብላለች፡፡ የፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ ረዳት ናስር አል ሩፋይ በሀገራችን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚሞክር ማንኛውም አካል ወደ መጣበት ይመለሳል የሚል ማጠንቀቂያ በሰጡ ማግስት ነው አቡጃ ይህን ያለችው፡፡ አል ሩፋይ መግለጫውን በሰጡበት ወቅት እኛ ለሀገራችን ምን መስራት እንዳለብን ሊያስተምረን የሚመጣ ሰው የለም ነው ያሉት፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበው የአውሮፓ ህብረት ታዛቢ […]