በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ዛሬ ይጫወታሉ፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ አንድ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9፡00 ሲል ጅማ አባ ጅፋር በጅማ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡ ጅማዎች ከአስተዳደር ችግሮች መልስ በሊጉ ድል እያደረጉ ሲሆን የዛሬው ጨዋታ ላይ ድልን ማሳካት ከቻሉ፤ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋቸው በመሆኑ ሜዳቸው ላይ […]