በዩሮፓ ሊግ የመጨረሻ 16ቱ ቡድኖች የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይከናወናሉ
መድፈኞቹ ከፈረንሳዩ ቡድን ሬን በኩል ብርቱ ፉክክር እንደሚገጥመው ይጠበቃል፡፡
መድፈኞቹ ከፈረንሳዩ ቡድን ሬን በኩል ብርቱ ፉክክር እንደሚገጥመው ይጠበቃል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-8 ማክስ የተሰኙት አውሮፕላኖቹ ከበረራ አገልግሎት እንዲወጡ መወሰኑን አስታወቀ::
በአየር መንገዱ ተጓዦች ላይ በደረሰው አደጋ የተለያዩ የስፖርት ተቋማት ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ ቦይንግ 737 በረራ ቁጥር 302 ትናንት ጠዋት ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ኬንያ ናይሮቢ ይበር የነበረው አውሮፕላን፤ ደብረ ዘይት አካባቢ በገጠመው የመከስከስ አደጋ ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ጨምሮ በአደጋው የ35 ሀገራት 157 ዜጎች ህይወት አልፏል፡፡ የሀገር ቤት እና የባህር ማዶ ስፖርታዊ ተቋማትም […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡
ትላንት በተከሰከሰዉ አዉሮፕላን ሊሳፈር የነበረዉና 2 ደቂቃ በማርፈዱ ከሞት የተረፈዉ
ግሪካዊ እድለኛ እየተባለ ነዉ፡፡
በትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ተጓዦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤተኞች ናይሮቢ ላይ በህሌና ፀሎት አሰቧቸው
አርትስ ሰበር ዜና
የተከሰከሰዉ የአውሮፕላን የመረጃ ሳጥን (ብላክ ቦከስ) ተገኝ፡፡
ጠ/ሚር አብይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤዝሊንን ነጋገሩ፡፡