loading
የየመን ተዋጊ ሀይሎች አዲስ ውይይት ጀመሩ፡፡

የየመን ተዋጊ ሀይሎች አዲስ ውይይት ጀመሩ፡፡ የየመን መንግስት እና የሁቲ ሚሊሻዎች ተወካዮች በዮርዳኖስ ኦማን ተገናኝተው በእስረኞች  ልውውጥ ዙሪያ መምከር ጀምረዋል፡፡ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ውይይቱ ከእስር ተለቀው ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚቀላቀሉ እስረኞን ከመለዋወጥ ባሻገር ለቀጣይ ፖለቲካዊ ንግግር ያለው ፋይዳ ትልቅ ነው፡፡ የተባበሩት መንግስታት ርድጅት የየመን ልዩ ልኡክ ማርቲን ግሪፊትዝ እና የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዝዳንት […]

አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ

አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ   አሌክሳንደር ሴፌሪን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ በድጋሜ ተመርጠዋል፡፡ የ51 ዓመቱ ሴፈሪን ሮም ላይ በተካሄደው የማህበሩ ጉባኤ በ55ቱም የማህበሩ አባላት ልዑካን ዘንድ ተፎካካሪና ተቃውሞ ሳይኖርባቸው በድጋሚ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ተሹመዋል፡፡ ስሎቬኒያዊው የህግ ባለሙያ፤ የቀድሞውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት ሚሼል ፕላቲኒ  ከኃላፊነት መነሳት ተከትሎ ነው ከሁለት ዓመት ከግማሽ […]