loading
የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በመቀለ ከተማ መክፈቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በመቀለ ከተማ መክፈቱን አስታወቀ። የፓርቲው የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወሉ አብዲ  በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤ ብልጽግና ፓርቲ አገራዊ ፓርቲ በመሆኑ በሁሉም ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶቹን ከፍቶ እንደሚንቀሳቀስ ቃል በገባው መሰረት የትግራይ ክልል ቅርንጫፉን በመቀለ ከተማ ከፍቷል። የትግራይ ክልል የለውጡ አንድ አካል በመሆኑ የትግራይን […]

በልዩ ልዩ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የፅዳት ዕቃዎች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ግለሰቦች ላይ ምርመራ እያጠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 በልዩ ልዩ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የፅዳት ዕቃዎች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ግለሰቦች ላይ ምርመራ እያጠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ ህገ-ወጦች ላይ እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉን ኮሚሽኑ አስታወቋል፡፡ በአዲስ አበባ የኮረና ቫይረሰ መከሰቱን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ግለሰቦችና የንግድ ተቋማት በፊት መሸፈኛ ማስክ ፣ በፅዳት ዕቃዎች […]

ቤጂንግ ሮምን አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ እያለቻት ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 ቤጂንግ ሮምን አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ እያለቻት ነው የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂምፒንግ ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚስትር ጁሴፔ ኮንቴ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት ጣሊያን ቫይረሱን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት በሚገባ እንደግፋለን ብለዋል፡፡ ጣሊያን እና ቻይና ተመሳሳይ ፈተና ገጥሟቸዋል ያሉት ፕሬዝዳንት ሺ፣ ቻይና ቫይረሹን በመከላከሉ ረገድ ተሳክቶላታል ወረርሽኙን ለማጥፋት ከሌሎቹ ሀገራት ጋር ተባበረን  እንሰራለን ብለዋል፡፡ […]

የሁሉም የተፋሰሱ አባል አገራት በአባይ የመጠቀምና የመልማት ተፈጥሯዊ መብትም እውቅና ሊሰጠው ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ገለጹ::

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 የሁሉም የተፋሰሱ አባል አገራት በአባይ የመጠቀምና የመልማት ተፈጥሯዊ መብትም እውቅና ሊሰጠው ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ገለጹ የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት  ሣህለ ወርቅ ዘውዴ  ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት  ፖል ካጋሜ ጋር በኪጋሊ ተገናኝተው በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል፡፡ ፕሬዝደንት ፓል ካጋሜ በዚህ ወቅት ባደረገት ንግግር በአባይ ተፋሰስ ሀገራት መካከል የሚደረገው የትብብር እንቅስቃሴ ከሁሉ በፊት […]