loading
በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደረሰ::

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 74 ደረሰ በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 247 ግለሰቦች መካከል፤ ሶስቱ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር ገለጿል።ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከተረጋገጠባቸው ግለሰቦች መካከል ተጨማሪ አራት ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ በላኩት መግለጫ እንደገለጹት፤ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሶስቱም ግለሰቦች ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የውጭ […]

ም/ ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ተወያዩ

ም/ ጠ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻፀም ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን አዋጁን ከሚያስፈፅሙ የመከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ ብሔራዊ ደህንነትና ሌሎች የሕግ አስከባሪ ተቋማት አመራሮች ጋር  ውይይት አድርጓል፡፡አቶ ደመቀ  በውይይቱ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት በሽታውን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት መመሪያዎችን ተግባራዊ […]

ለሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ሊገባላቸው ነው::

ለሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ሊገባላቸው ነው:: አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በኢትዮጵያ የኮሮና ህሙማንን በቅርብ ለሚከታተሉ የሕክምና ባለሙያዎች የሕይወት መድህን ዋስትና ከኢትዮጵያ መድህን ኢንሹራንስ ኤጀንሲ ጋር በሚደረግ ስምምነት ሊገባላቸው እንደሆነ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት ባደረጉት ውይይት በተለይ የኮሮና ህሙማንን በቅርበት ለሚከታተሉ የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮናቫይረስ ቢያዙ እና በዚሁ ምክንያት […]

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ::

በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ተጀመረ:: አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 በደቡብ  ክልል  የትራንስፖርት  እገዳው  ማሻሻያ ተደረገበትየኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል በደቡብ ክልል በሕዝብ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ ተጥሎ የነበረው ክልከላ ማሻሻያ እንደተደረገበት የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታወቀ።ማሻሻያው ተግባራዊ የሚደረገው በመናኸረያዎች አስፈላጊ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ሲረጋገጥ እንደሆነም ተመልክቷል። የቢሮው ኃላፊ አቶ […]