በኢትዮጵያ በኮሮረና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 መቶ 11 ደረሰ::
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 በኢትዮጵያ በኮሮረና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 መቶ 11 ደረሰ ::በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታዉቀዋል።ሚኒስትሯ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ396 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል።ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ሁሉም የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።ከዚህ ውስጥ የ11 እና የ15 አመት ታዳጊዎች […]