loading
በኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕጻናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የማሳድጋቸዉን ህጻናት እንዳልበትን ደግፉኝ አለ፡፡

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 በኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕጻናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የማሳድጋቸዉን ህጻናት እንዳልበትን ደግፉኝ አለ፡፡ ድርጅቱ ለአርትስ ባላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ በ1965ዓ.ም በሃገራችን ከተከሰተዉ ድርቅ ጋር በተያያዘ ቤተክርስተያን በወቅቱ ተገቢዉን ምላሽ ለመስጠት 36 የህጻናት መርጃ በማቋቋም የተመሰረተ እንደነበር ገልጿል፡፡ከተመሰረተ ጀምሮም ባለፉት 45 ዓመታት አስካሁን ከ42 ሺህ በላይ ሕጻናትን እንዳሳደገ በመግለጫዉ ጠቅሷል፡፡ድርጅቱ አሁን ከዉጪ […]

ፔፕሲኮ ኢትዮጵያ “ ምግብ ይለግሱ -ተስፋን ይቀጥሉ “የሚል ፕሮግራም ይፋ አደረገ ፡፡

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 ፔፕሲኮ ኢትዮጵያ “ ምግብ ይለግሱ -ተስፋን ይቀጥሉ “የሚል ፕሮግራም ይፋ አደረገ ፡፡በፕሮግራሙም 2 ሺህ ሰዎችን ለሶስት ወራት ምሳና እራት እንዲመገቡ ይደረጋል፡፡ድርጅቱ ለአርትስ በላከዉ መግለጫ እንደስታወቀዉ ፤ ድጋፉ በኢትዮጵያ በኮቪድ 19 ስርጭት ምክንያት ለተጎዱና ጫና ለደረሰባቸዉ አካላት የሚዉል ሲሆን 8ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል፡፡ድርጅቱ ድጋፉን ከሜቅዶንያ በጎ አድራጎት ተቋም ጋር […]

የሊቢያ መንግስት የትሪፖሊ አየር ማረፊያን አስመልሻለሁ አለ፡፡

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 የሊቢያ መንግስት የትሪፖሊ አየር ማረፊያን አስመልሻለሁ አለ፡፡አለም አቀፍ እውቅና ያለው የጠቅላይ ሚኒስትር ፋይዝ አልሳራጅ መንግስት በጄኔራል ከሊፋ ሀፍታርጦር ተይዞ የነበረውን አየር መንገድ በውጊያ መልሶ መቆጣጠሩን ተናግሯል፡፡አልጀዚራ እንደዘገበው አየር መንገዱ በሀፍታር ሰራዊት ስር በመውደቁ የተነሳ እንደአወሮፓዊያኑ አቆጣጠር ከ2014 ጀምሮ ከአገልግሎት ውጭ ሆኖ ነበር፡፡ከስድስት ዓመታት በፊት ትሪፖሊን ለመቆጣጠር አልመው ጦርነት ያወጁት ሀፍታር […]

ብራዚል በ24 ሰዓታት ውስጥ ከፍተኛ ተባለውን የኮሮናቫይረስ ሞት አስመዘገበች፡፡

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 ብራዚል በ24 ሰዓታት ውስጥ ከፍተኛ ተባለውን የኮሮናቫይረስ ሞት አስመዘገበች፡፡ የእንቅስቃሴ ገደቦችን ለማንሳት እየተንቀሳቀሰች ያለችው ብራዚል ለሁለት ተከታታይ ቀናት በርካታ ዜጎቿ እንደሞቱባት ተገልጿል፡፡ አልጀዚራ በዘገባው እንዳስነበበው በብራዚል በአንድ ቀን ብቻ 1 ሺህ 349 ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት ህይዎታቸው ማለፉ ተረጋግጧል፡፡ ብራዚል እስካሁን ከ32 ሺህ 500 በላይ ዜጎቿ የሞቱባት ሲሆን በበሽታው የተያዙት […]