loading
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ድርድረ በሚኒስትሮች ደረጃ ተካሄደ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ድርድረ በሚኒስትሮች ደረጃ ተካሄደ፡፡ዉሃ መስኖና እና ኢነርጂ ሚኒስቴር እንዳስታወቀዉ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በበይነ-መረብ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ታዛቢዎች በተገኙበት በውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ ተካሂዷል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የሙሌት እና ዓመታዊ የውሃ አለቃቅ በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር […]

የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ በልብ ህመም በድገንገት ህይዎታቸው አለፈ ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒዬር ንኩሩንዚዛ በልብ ህመም በድገንገት ህይዎታቸው አለፈ ::የብሩንዲ መንግስት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ፕሬዚዳንቱ በልብ ህመም መሞታቸው ተረጋግጧል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ በአንድ የቮሊቦል ጨዋታ ውድድር ላይ ታድመው የነበረ ሲሆን በዚያው ምሽት ታመው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡ ሆስፒታል ከገቡ በኋላ የጤናቸው ሁኔታ መሻሻል አሳይቶ የነበረ ቢሆንም ሰኞ እለት በተደረገላቸው […]

በሰሜን ምሥራቅ ናይጄሪያ ጽንፈኛ ጂሃዲስቶች ሳይፈጽሙት አልቀረም በተባለ ጥቃት በትንሹ 59 ሰዎች ተገደሉ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3 ፣ 2012 በሰሜን ምሥራቅ ናይጄሪያ ጽንፈኛ ጂሃዲስቶች ሳይፈጽሙት አልቀረም በተባለ ጥቃት በትንሹ 59 ሰዎች ተገደሉ።የጂሃዲስት ታጣቂ ቡድን በሰሜናዊ ናይጄሪያ ባደረሰው ጥቃት በትንሹ 59 ንጹሃን ዜጎች ተገድለዋል፡፡ በቦርኖ ግዛት ስር በምትገኝ ጉቢዮ በምትባል የገጠር መንደር ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት በርካታ ንጹሃን ዜጎችን መግደላቸውን ነው የቢቢሲ ዘገባ የሚያስረዳው፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመባት መንደር ሙሉ ለሙሉ ውድመት […]