loading
የኮሮና ቫይረስ  በ164 ሰዎች ላይ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012  የኮሮና ቫይረስ  በ164 ሰዎች ላይ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 630 የላብራቶሪ ምርመራ 190 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 670 መድረሱንም የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ ባወጡት ሪፖርት አመላክተዋል። ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአረንጓዴ ልማት እንዲነሳ ጥሪ አስተላለፉ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአረንጓዴ ልማት እንዲነሳ ጥሪ አስተላለፉ:: የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አሻራችንን በማኖር ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ምንጣፍ እንዘርጋ በማለት ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የአረንጓዴ ልማት ጥቅም በመረዳት መሥራት ያስፈልጋል። አረንጓዴ ዐሻራ ከሥነ ውበት በላይ ነው። የምንተነፍሰው አየር ነው። የምንጠቀመው እንጨት […]

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 16 ሚሊየን ከፍ አለ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 16 ሚሊየን ከፍ አለ::በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 16 ነጥብ 5 ሚሊየን ከፍ ማለቱን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከኢትዮጵያ መንግስት እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር የ2020 የሰብዓዊት እርዳታ ፍላጎቶች ላይ ክለሳ […]

የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በወር 20 ሚሊዮን ዶላር ይከፈላቸው ነበር ተባለ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2012 የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በወር 20 ሚሊዮን ዶላር ይከፈላቸው ነበር ተባለ:: የሀገሪቱ የፀረ ሙስና ኮሚቴ ሰነድ ሳገላብጥ አገኘሁት ብሎ ይፋ ባደረገው መረጃ አልበሽር ይህን ያክል መጠን ያለው ደሞዝ ይከፈላቸው የነበረው ካልታወቀ ምንጭ ነው፡፡ ሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው አልበሽር ደቡብ ሰዳን ራሷን ችላ ሀገር እንስክትሆን ድረስ ወርሃዊ ደሞዛቸው 20 […]