loading
ሊቢያ በሉዓላዊነቴ ጣልቃ የሚገቡ ሀገራትን አላስቆመልኝም ስትል የመንግስታቱን ድርጅት ወቀሰች::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ23፣ 2012  ሊቢያ በሉዓላዊነቴ ጣልቃ የሚገቡ ሀገራትን አላስቆመልኝም ስትል የመንግስታቱን ድርጅት ወቀሰች:: በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሊቢያ ልዑክ ጣሂር አል ሱኒ በተለይ ግብፅ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በሀገራችን የውስጥ ጉዳያችን በግልፅ ጣልቃ ሲገቡ ዝም ብሎ መመልከቱ ትክክል አይደለም ሲሉ ደርጅቱን ወቅሰዋል፡፡ ልዩ ልዑኩ ይህን ያሉት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው ባደረጉት […]

በማእከላዊ ናይጀሪያ በአንድ መንደር በተሰነዘረ ጥቃት 14 ሰንፁሃን ዎች ተገደሉ ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ23፣ 2012በማእከላዊ ናይጀሪያ በአንድ መንደር በተሰነዘረ ጥቃት 14 ሰንፁሃን ዎች ተገደሉ ::ጥቃቱ የተፈፀመባት የኮኪ ግዛት ፖሊስ ኮሚሽነር ኢድ አዩባ በሰጡት መግለጫ ከሟቾቹ መካከል አስራ ሶስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው ብለዋል፡፡ድርጊቱን የጅምላ ግድያ በማለት ያወገዙት ኮሚሽነሩ ጣቂዎቹ በድንገት ያደረሱትን ጥቃት ለማጣራት ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡ እነዚህ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች የፈፀሙት ድርጊት መነሻ ምክንያቱ ምን እንደሆነ […]

25 ሺህ ዶላር የሚያሸልም የኢኖቬቲቭ ቢዝነስ ሞዴልና ቴክኖሎጂ ያፈለቁ ኢንተርፕራይዞች የሚያወዳድር ፕሮግራም ሊካሄድ ነዉ፡፡

አዲስ አበባ፣ሐምሌ23፣ 2012  25 ሺህ ዶላር የሚያሸልም የኢኖቬቲቭ ቢዝነስ ሞዴልና ቴክኖሎጂ ያፈለቁ ኢንተርፕራይዞች የሚያወዳድር ፕሮግራም ሊካሄድ ነዉ፡፡የፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን ለአርትስ በላከዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ ፤ ባለስልጣኑ የኢኖቬቲቭ ቢዝነስ ሞዴልና ቴክኖሎጂ ያፈለቁ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የማወዳደር ፕሮግራሙ ከጃፓን አለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጃይካ ጋር በአጋርነት ያዘጋጀዉ ነዉ፡፡ ባለስልጣኑም የፈጠራ ባለሞያ ዎችን ዉድድር ምዝገባ […]