የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ኢትዮጵያዊያን ሊረባረቡ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ::
አዲስ አበባ፣ነሐሴ7፣ 2012 የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ኢትዮጵያዊያን ሊረባረቡ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩይን ያሉት ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መረሃ ግብር የማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ በተገኙበት ወቅት መሆኑን ነው። በፕሮግራሙ ስነሰርዓት ችግኝ በመትከል የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የለውጡ ኃይል ወደ ስልጣን ሲመጣ የገባውን ቃል ለመፈፀም ከፍተኛ ጥርት እያደረገ ይገኛል ብለዋል። በሁለተኛው […]