loading
በያዝነው ሳምንት ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013  በያዝነው ሳምንት ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል:: በኢትዮጵያ እና ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊጥል እንደሚችል የምስራቅ አፍሪካ የአየር ንብረት የልህቀት ማዕከል አስጠንቅቋል፡፡ ማዕከሉ እንደገለጸው በተለይም በመካከለኛው እና ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊጥል ይችላል፡፡ በእነዚህ […]

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የተከሰተውን ቃጠሎ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር አይገናኝም አሉ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2013 ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የተከሰተውን ቃጠሎ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር አይገናኝም አሉ:: በካፎርኒያ፣ኦሬጎን እና ዋሽንግተን የተከሰተው ሰደድ እሳት ያደረሰውን ውድመት የጎበኙት ትራምፕ የደን አጠባበቅ ችግር እንጂ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ብለዋል፡፡ ቢቢሲ እንደዘገበው ተርራምፕ በጉብኛታቸው ወቅት ከአካባቢው ባለ ስልጣናት ጋር ባደረጉት ውይት ጉዳዩን ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር […]