loading
ሱዳን ዋና ከተማዋን ካርቱምን በአንድ ጊዜ ሊያጠፋ የሚችል ተቀጣጣይ ፈንጂ መያዟን አሰታወቀች::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 ሱዳን ዋና ከተማዋን ካርቱምን በአንድ ጊዜ ሊያጠፋ የሚችል ተቀጣጣይ ፈንጂ መያዟን አሰታወቀች:: የሀገሪቱ ባለ ስልጣናት እንዳሉት ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ 41 ሰዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጓል፡፡ የሱዳን መንግስት አቃቤ ህግ ታጌልሲር አል ሄብር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ፈንጂው ባይያዝና ቢፈነዳ ኖሮ የካርቱምን ከተማ ሙሉ በሙሉ የማጥፋት አቅም እንደነበረው ተናግረዋል፡፡ አፍሪካ […]

ኢራን የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶችና ባህሬን ከእስራኤል ጋር ያደረጉትን የዲፕሎማሲ ስምምነት አወገዘች::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 ኢራን የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶችና ባህሬን ከእስራኤል ጋር ያደረጉትን የዲፕሎማሲ ስምምነት አወገዘች:: ፕሬዚዳንት ሀሰን ሩሃኒ እነዚህ ከጠላታችን እስራኤል ጋር ስምምነት የደረጉ ሁለት የአረብ ሀገራት ወደፊት እስራኤል በገልፉ አካባቢ ለምታደርስው ማነኛውም ጉዳት ተጠያቂ ይሆናሉ ብለዋል፡፡ እስራኤል በፍልስጤማዊያን ወገኖቻችን ላይ በየቀኑ ወንጀል እየፈፀመች ሳለ ከሷ ጋር መተባበርና በቀጠናው የጦር ሰፈር እንድትነባ ለመፍቀድ መዘጋጀት […]

ኢትዮጵያና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የኒዉክለር ሃይልን ለሰላማዊ ዓለማ ለመጠቀም የተደረገ የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ እንዲፀድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተላለፈ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 ኢትዮጵያና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል የኒዉክለር ሃይልን ለሰላማዊ ዓለማ ለመጠቀም የተደረገ የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅ እንዲፀድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተላለፈ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ረቂቅ አዋጅን ያቀረበ ሲሆን ሁለቱ ሀገራት የ1968ቱ የኒዉክለር መሳሪያዎቹን እሽቅድድምን የሚከለክለዉ ዓለም አቀፍ ስምምነትና ከዓለም አቀፉ የአዉቶሚክ ኢነርጂ ኤጄንሲ ጋር የገብትን ስምምነት ባከበረ መልኩ የኒዉክለር ኢነርጂ […]

ቢሮው ህግን ተላልፈው በከተማ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 6 ሺህ ብር እንደሚያስቀጣ አስታወቀ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 ቢሮው ህግን ተላልፈው በከተማ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ እስከ 6 ሺህ ብር እንደሚያስቀጣ አስታወቀ:: ሕግን ተላልፈው በከተማ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ከባድ ተሽከርከሪዎች ላይ እስከ 6 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት መጣሉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅና አደጋን ለመቀነስ ከቀኑ 10 ሰዓት እስከ ምሸት 2 ሰዓት የወጣውን […]

“Nile Negotiations, how Egypt manipulated a superpower, the international media, and public opinion to pressure Ethiopia.”

17 Sep 2020, Nile Negotiations, how Egypt manipulated a superpower, the international media, and public opinion to pressure Ethiopia. Samuel Alemu, Esq. Among the longest rivers in the world is the River Nile, located in Africa. The Nile River cuts through eleven countries before merging with the Mediterranean Sea. These countries use the Nile water […]