loading
በደቡብ አፍሪካ የስደተኛ ጠልነት ችግር አሁንም የማይጠፋ አዙሪት ሆኖ ቀጥሏል ተባለ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013  በደቡብ አፍሪካ የስደተኛ ጠልነት ችግር አሁንም የማይጠፋ አዙሪት ሆኖ ቀጥሏል ተባለ:: በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች በሀገሬው ተወላጆች የሚደርስባቸው ጥቃት ተባብሶ መቀጠሉ እንዳሳሰበው ሂውማን ራይትስ ዋች የተባለው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ገልጿል፡፡ ድርጅቱ ከአፍሪካ እና ከእስያ ተሰደው በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ሰዎች በየትኛውም ጊዜ የመጤ ጠሎቹ ኢላማዎች መሆናቸውን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ […]

በአውሮፓ የኮሮናቫይረስ ስርጭት መጨመሩ እንዳሳሰበው የዓለም ጤና ድርጅት ገለፀ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013  በአውሮፓ የኮሮናቫይረስ ስርጭት መጨመሩ እንዳሳሰበው የዓለም ጤና ድርጅት ገለፀ:: ድርጅቱ በሪፖርቱ ይፋ እንዳደረገው በአውሮፓ በሳምንት ውስጥ የበሽታው ስርጭት በማርች ወር ከተመዘገበው ከፍተኛ ቁጥር የበለጠ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ በዓለም ጤና ድርጅት የአውሮፓ አህጉር ሪጂናልን ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ሃንስ ክሉግ አሁን ላይ በአህጉሩ እየታየ ያለው የቫይረሱ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ብለዋል፡፡ በአወሮፓ […]