loading
ሱዳን ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጋር ለመተባበር መዘጋጀቷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀማዶክ ተናገሩ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013  ሱዳን ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ጋር ለመተባበር መዘጋጀቷን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀማዶክ ተናገሩ:: ሀምዶክ በሳምንቱ መጨረሻ የአይ.ሲ.ሲ ዋና አቃቤ ህግ የሆኑትን ፋቱ ቤንሱዳን ተቀብለው አነጋግረዋል ነው የተባለው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ሱዳንን የጎበኙት አቃቤ ህጓ በሀገሪቱ በካቢኔ ጉዳዮች እና በፍትህ ሚኒስቴሮች አስተባባሪነት የተዘጋጀውን ስብሰባ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር አካሂደዋል፡፡ የቤንሱዳ […]

ጣሊያን የኮሮናቫይረስ ስርጭት መባባሱን ተከትሎ የእንቅስቃሴ ገደቦችን መጣል ጀመረች::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 ጣሊያን የኮሮናቫይረስ ስርጭት መባባሱን ተከትሎ የእንቅስቃሴ ገደቦችን መጣል ጀመረች:: ፕሬዚዳንት ጁሴፔ ኮንቴ በሀገራቸው ዳግም የተስፋፋውን የኮቪድ-19 ስርጭት ለመግታት ሁለተኛው ዙር የእንቅስቃሴ እቀባ እንደሚያስፈልግ በአፅንዖት ተናግረዋል፡፡ የተለያዩ ከተሞች ከንቲባዎች ህዝብ በብዛት የሚስተናገድባቸውን አካባቢዎች ለደህንት ሲባል አንዲዘጉ ስልጣን ተሰጥቷቸዋል ነው የተባለው፡፡ ጣሊያን ይህን እምጃ ለመውሰድ የተገደደችው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎቿ እንደ አዲስ […]