loading
እስራኤል እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አዳዲስ ስምምነቶችን ተፈራረሙ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013  እስራኤል እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች አዳዲስ ስምምነቶችን ተፈራረሙ::በቅርቡ የዲፕሎማሲ ስምምነት ያደረጉት ሁለቱ ሀገራት ያለ ቪዛ ጉዞዎችን መፍቀድን ጨምሮ አራት የሚሆኑ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል ነው የተባለው፡፡ሌሌቹ የስምምነት ዘርፎች ደግሞ የአቬሽን ኢንዱስትሪ፣ የኢኮኖሚ ትብብር እና ኢንቨስትመንትን የተመለከቱ ናቸው፡፡ አልጀዚራ እደዘገበው ቴል አቪቭ እና አቡዳቢ በቅርቡ የጀመሩት የዲፕሎማሲ ግንኙነት በፍጥነት መሻሻል እየታየበት ነው፡፡ሁለቱ ሀገራት […]

የአፍሪካ ህብረት እና ኢኩዋስ የጊኒ የምርጫ ሂደት ችግር እንዳልታየበት ተናገሩ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 የአፍሪካ ህብረት እና ኢኩዋስ የጊኒ የምርጫ ሂደት ችግር እንዳልታየበት ተናገሩ:: የምእራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ እና አፍሪካ ህብረት የምርጫ ሂደቱን ከታዘቡ በኋላ በሰጡት መግለጫ፤ የጊኒ ህዝብ ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እዲካሄድ ላደረገው ብስለት የተሞላበት እንቅስቀቃሴ አድናቆታቸውን ቸረዋል፡፡ ከተቃዋሚዎቹ በኩል ግን በምርጫው ወቅት የተወሰኑ ችግሮች እንደነበሩ ሲናገሩ ተደምጠዋል ነው የተባለው፡፡ የፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ […]