loading
የፈረንሳይ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ያለዉን የመገናኛ ብዙሃን አቅምን ለማሳደግ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክርቤት ጋር ድጋፍ ለማድረግና በጋራ ለመስራት ተስማሙ ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 የፈረንሳይ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ያለዉን የመገናኛ ብዙሃን አቅምን ለማሳደግ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክርቤት ጋር ድጋፍ ለማድረግና በጋራ ለመስራት ተስማሙ ፡፡ ድጋፉ በተለይም የሚዲያ ነፃነት የሙያዉን ስነምግባር ባከበረ መልኩ እንዲሆንና በዘርፉ ላይ ባለሙያዎችን እንዲሁም የሚዲያ ተቋማትን ለማሰልጠን እንደሚዉልና አይነተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረዉ ተገልጿል፡፡የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በዋናነት የሚዲያ ነፃነት ላይ በኢትዮጵያ ያሉ […]

አፍሪካ የአሮጌ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ብክለትን እያስከተለ ነዉ ተባለ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 በአፍሪካ የአሮጌ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ብክለትን እያስከተለ ነዉ ተባለ፡፡ ቢቢሲ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ሪፖርትን ጠቅሶ እንደዘገበዉ፤በሚሊዮን የሚቆጠሩ አሮገ የሚገፉ ተሽከርካሪዎች ከሀብታም ሀገራት እየወጡ በድሃዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ማራገፊያ ሆነዋል ብለዋል፡፡ ይህ ደግሞ አፍሪካን የቆሻሻና የብክለት ማዕከል ማድረጉን ሪፖርቱ ገልጿል፡፡ ከ2015 አስከ 2018 እ.ኤ አ ባሉት ግዚያት 14 ሚሊዮን አሮጌ ተሸከርካሪዎች ዉስጥ ግማሽ […]

በፓኪስታንዋ ፔሻወር ከተማ በትምህርት ቤት ዉስጥ በደረሰ ፍንዳታ 7 ሰዎች ሞቱ::

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 በፓኪስታንዋ ፔሻወር ከተማ በትምህርት ቤት ዉስጥ በደረሰ ፍንዳታ 7 ሰዎች ሞቱ::ከሞቱት መካከልም አራቱ ህጻናት ናቸዉ ተብሏል::በቢሲ እንደዘገባዉ ፖሊስ በሀይማኖታዊ ትምህርትቤቱ በደረሰዉ ጥቃትም ከ50 በላይ ሰዎች መቁሰላቸዉን ገልጿል:: የሆስፒታል ምንጮች እንደገለጹት ወደ ሆስፒታሉ ቆስለዉ እና ህይወታቸዉ አልፎ የመጡ ሰዎች በፍንዳታ የተጎድ እንደሆኑ አረጋግጧል በጥቃቱ ህይወታቸዉ ካለፉት አራት ህጻናት በተጨማሪ ሌሎቹ ከ20 […]