loading
የተፈናቀሉ ዜጎች በምርጫው የሚሳተፉበት አሰራር መዘጋጀቱን ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ፣ጥር 28፣ 2013 የተፈናቀሉ ዜጎች በምርጫው የሚሳተፉበት አሰራር መዘጋጀቱን ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ገለጹ፡፡ የተፈናቀሉ ዜጎች በ6ኛው አገራዊ ምርጫ የሚሳተፉበት አሰራር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ገለጸዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ”ይጠይቁ” በሚል ርዕስ በተዘጋጀው የማህበራዊ ሚዲያ የተሳትፎ መድረክ ለቀረቡ ጥያቄዎች በቦርዱ የፌስቡክ ገጽ በቀጥታ ምላሽ ሰጥተዋል። […]

በየመን የአልቃይዳ መሪ ካሊድ ባታርፊ በቁጥጥር ስር ውሏል ተባለ::

አዲስ አበባ፣ጥር 28፣ 2013 በየመን የአልቃይዳ መሪ ካሊድ ባታርፊ በቁጥጥር ስር ውሏል ተባለ:: የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በየመን የአልቃይዳ መሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታወቀ፡፡ የመንግስታቱ ድርጅት የክትትል ቡድን ትናንት ሃሙስ ለጸጥታው ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ካሊድ ባታርፊ በቁጥጥር ስር ከዋለ መቆየቱን ጠቁሟል፡፡ በየመን የአልቃይዳ መሪዉ ባታርፊ በፈረንጆቹ 2020 መጀመሪያ አመታ ላይ  ነበር የሽብር ቡድኑን እንዲመራ የተመረጠው እንደ […]

ቻይና ለ50 ዓመታት የዘለቀውን አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች::

አዲስ አበባ፣ጥር 28፣ 2013 ቻይና ለ50 ዓመታት የዘለቀውን አጋርነቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች:: የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩአንን ተቀብለው ያነጋገሩ ሲሆኑ : በሁለቱ አገሮች መካከል ስላለው የተጠናከረ ግንኙነትና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ዣኦ ዢዩአን ኢትዮጵያና ቻይና 50 አመታትን የዘለቀ በመተባባር ላይ የተመሰረተ ጠንካራ ወዳጅነት እንዳላቸው አንስተዋል፡፡ […]