ጎግል ክሮም በቆዩ የኮምፒውተር ፕሮሰሰሮች ላይ መስራት ሊያቆም ነው::
አዲስ አበባ፣የካቲት 5፣ 2013 በአለማችን ላይ በአሁን ወቅት በብሮውዘር የቴክኖሎጂ ዘርፍ በቀዳሚነት የሚሰለፈው ጎግል ክሮም እንደአውሮፓውያኑ ከ2005 በፊት ተሰርተው አሁንም በማገልገል ላይ በሚገኙ የኮምፒውተር ፕሮሰሰሮች ላይ መስራቱን አንደሚያቆም ተነግሯል፡፡ የ Chromium አበልጻጊ ቡድን ከሰሞኑ እንዳስታወቀው x86 CPUs የተሰኘው የቀድሞው ፕሮሰሰር በጎግል ክሮም ላይ ተቀባይነት እንደማይኖረው እና ብሮውዘሩ በቀጣይ ይዞት በሚመጣው ማዘመኛ የትኛውም የኮምፒውተር ፕሮሰሰር ቢያንስ […]