በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ኮቪድ 19ን ለመከላከል እና ህክምናዉን ለማገዝ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ እና 2 ነጠብ 7 መሊዮን ዶላር በቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸዉ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ኮቪድ 19ን ለመከላከል እና ህክምናዉን ለማገዝ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር በጥሬ እና 2 ነጠብ 7 መሊዮን ዶላር በቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸዉ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸዉ በዶክተር እናዉጋዉ መሀሪ የተመሰረተዉ ፒፕል ቱ ፕፕል የተባለዉ ግብረሰናይ ድርጅት ባዘጋጀዉ ዌቢናር ላይ ነዉ ፡፡በዌቢናሩ ከኮቪድ 19 […]