loading
የሕክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ-19 ሕክምና ሲሰጥ የነበረው ግለሰብ ተያዘ፡፡

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 የሕክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ-19 ሕክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ በሕገ-ወጥ መንገድ የሕክምና ፍቃድ ሳይኖረው የኮቪድ-19 ሕክምና ማዕከል በመክፈት አገልግሎት እየሰጠ የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የአየር መንገድ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ከቦሌ ክፍለ ከተማ […]

የገባናቸውን ቃልኪዳኖች ታማኞች ከሆንን የኢትዮጵያን ድል እናበስራለን-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013  የገባናቸውን ቃልኪዳኖች ታማኞች ከሆንን የኢትዮጵያን ድል እናበስራለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ ገለፁ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸውም የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው ያደግነው ቃል ኪዳን የዓለም ህልውና የተመሠረተበት ሥርዓት ነው ሰው ከሰው ሰው ከአካባቢው አካባቢ እርስ በርሱ ተጠባብቆና ተግባብቶ የሚኖረው በቃል ኪዳን ነው ብለዋል፡፡ ድል የገቡትን ቃል […]