loading
በመስቀል በዓልም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ርችት መተኮስ የተከለከለ መሁኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 በመስቀል በዓልም ሆነ በልዩ ልዩ ምክንያቶች ርችት መተኮስ የተከለከለ መሁኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም ፖሊስ ያስተላለፈውን መልዕክት በመተላለፍ ርችት የተኮሱ ግለሰቦች ተይዘው በፍርድ ቤት እስከመጠየቅ መድረሳቸውን ነው ነፖሊስ የገለጸው፡፡ በበዓላት ወቅት የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ ሰላምን የማደፍረስ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ የገዙትን የጦር መሣሪያ እንደሚፈትሹ እና የተለያዩ […]

ከተ.መ.ድ. ጋር በአጋርነት ለመስራት ተዘጋጅተናል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋምና መሰረታዊ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት ከመንግስታቱ ድርጅት ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው ተባለ፡፡ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ የስራ ቆይታቸው ጎን ለጎን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ አሚና ጄኔ መሐመድ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በፀጥታ ችግር ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ […]