loading
አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በደገሀቡር ከተማ 04 ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በትውልድ ከተማቸው ደገሀቡር ምርጫ ጣቢያ 04 ተገኝተው ድምፃቸውን ሰጥተዋል። በደገሃቡር ከተማ የምርጫ ክልል 51ሺህ 292 ህዝብ በመራጭነት ተመዝግበዋል። መራጮች ከጧቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሰላማዊ በሆነ መልኩ በነቂስ ወጥቶ ድምፁን እየሰጠ ነው። በተመሳሳይ በጌዴኦ ዞን በቡሌ ምርጫ ክልል ድምፅ የመስጠት ሰራው […]

አልጄሪያ በሀገር ውስጥ የኮቪድ-19 ክትባት ማምረት መጀመሯን ይፋ አደረገች፡፡

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 ክትባቱ በቻይናው ሲኖቫክ ኩባንያ የሚዘጋጅ ሲሆን በአንድ ወር ውስጥ እስከ ስምንት ሚሊየን ዶዝ የማምረት አቅም አለው ተብሏል፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የምርት መጠኑን በእጥፍ ማሳደግ እንደሚቻልም የሀገሪቱ ባለ ስልጣናት ተናግረዋል፡፡ የአልጀሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር አይመን ቤን አብደራሀማን የምርት ሂደቱ በጀመረበተ ወቅት በስፍራው ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ይህ ለሀገራችን ትልቅ ስኬት ነው ብለዋል፡፡ ገና […]

የ4ጂ ፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት በህዳሴው ግድብ እና አካባቢው ተጀመረ::

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅኑ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስ ፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ህዳሴው ግድብ እና አካባቢው ተጀመረ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ አገልግቱን ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተገኝተው በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት፥ በምዕራብ ሪጅን የሚገኙ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አካባቢን ጨምሮ በመተከል ዞን ግልገል በለስ፣ አሶሳ እና ባምባሲ ከተሞች […]

ለአንጋፋው ፊልም ሰሪ ኃይሌ ገሪማ ሽልማት ተበረከተላቸው::

ለአንጋፋው ፊልም ሰሪ ኃይሌ ገሪማ ሽልማት ተበረከተላቸው:: አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014  የኦስካርን ሽልማት በመስጠት የሚታወቀው ዘ አካዳሚ ኦፍ ሞሺን ፒክቸር አርትስ ኤንድ ሳይንስስ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን ሙዝየም መክፈቻን አስመልክቶ ከፍተኛ ሽልማቱን ለአንጋፋው ፊልም ሰሪ ኃይሌ ገሪማ አበረከተ። በጥቁሮች የሲኒማ ታሪክ ላይ ከፍተኛ ስፍራ ያላቸው ኢትዮጵያዊው ኃይሌ ገሪማ ዘ አካዳሚ ሙዝየም ኦፍ ሞሺን ፒክቸርስ የቫንቴጅ […]