ባልደራስ አመራሮቹን ከእስር ለማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ ለ15 አገሮች ጥሪ አቀረበ::
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 04፣ 2014 ባልደራስ አመራሮቹን ከእስር ለማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ ለ15 አገሮች ጥሪ አቀረበ:: ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) አቶ እስከንድር ነጋንና ሌሎች የፓርቲው አመራሮችን ከእስር የማስፈታት ግፊት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)ን ጨምሮ፣ ለ15 አገሮች ኤምባሲዎች ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል፡፡ የባልደራስ ፓርቲ የሕግ ጉዳዮች ኃላፊና የእነ አቶ አስክንድር ነጋ ጠበቃ አቶ ሔኖክ አክሊሉ […]