የምዕራባውያኑ ሀገራት መሪዎች በኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ መወያየታቸው ተሰማ።
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 የምዕራባውያኑ ሀገራት መሪዎች በኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ መወያየታቸው ተሰማ። የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይ እና የጀርመን መሪዎች የ2015ቱ የኢራን የኒውክሌር ስምምነትን ለማደስ በሚደረገው ጥረት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸውን ዋይት ሀውስ እሁድ እለት አስታውቋል።በዚሁ መግለጫ ሀገራቱ በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ በመካሄድ ላይ ባለው ድርድር፣ በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ያሉ አጋሮችን ድጋፍ ማጠናከር እና የኢራንን […]