የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና የፈረንሳዩ ብሄራዊ የስፔስ ጥናት ማዕከል በጋራ ሊሰሩ ነው
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና የፈረንሳዩ ብሄራዊ የስፔስ ጥናት ማአከል በህዋ ሳይንስ ዘርፍ በጋራ ሊሰሩ ነው፡፡ ተቋማቱ በጋራ ለመስራ የሚስችላቸውን ስምምነት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ስምምነቱ ከሳተላይት የሚገኙ የአየር ንብረት መረጃዎችንና መተግሪያዎችን በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥ ተፅኖዎችን በዘላቂነት ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ክትትል ለማድረግ የሚያስችል ነው፡፡ የህዋ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እርሻን፤ የደን ሽፋን፤ ውሃ የሚገኝባቸውን አካባቢ መለየትና […]