loading
የአፍሪካ ህብረት በደቡብ ሱዳን ላይ ግዴታሽን አልተወጣሽም በማለት ማዕቀብ ጣለባት::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 የአፍሪካ ህብረት በደቡብ ሱዳን ላይ ግዴታሽን አልተወጣሽም በማለት ማዕቀብ ጣለባት::በየኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ልዩ መልዕክተኛ በሰጡት ማረጋገጫ ሀገሪቱ የሚጠበቅባትን መዋጮ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መክፈል ባለመቻሏ ነው ማዕቀቡ የተጣለባት፡፡ሺንዋ የዜና ወኪል እንደዘገበው ደቡብ ሱዳን ለአፍሪካ ህብረት ያልከፈለችው ከ9 ሚሊዮን ዶላር በላይ የመዋጮ እዳ አለባት ፡፡በዚህም መሰረት ግዴታዋን ተወጥታ ህብረቱ ውሳኔውን ካላነሳላት ደቡብ […]

በህዳሴው ግድብ ውሃ አሞላል ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር በግብጽ በኩል የተፈፀመዉን የሳይበር ጥቃት ማክሸፉን ኤጀንሲዉ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 በህዳሴው ግድብ ውሃ አሞላል ላይ ተጽዕኖ ለመፍጠር በግብጽ በኩል የተፈፀመዉን የሳይበር ጥቃት ማክሸፉን ኤጀንሲዉ አስታወቀ፡፡ጥቃቱ ቢፈጸም ኖሮ ፤ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፤ ፖሊቲካዊ እና ስነ ልቦናዊ ጉዳት ሊያስከትል ይችል እንደነበር የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታዉቋል፡፡ኤጀንሲዉ ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14 2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብጽ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ የኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ […]

የሊቢያ መንግስት ሲርት ላይ ጥቃት የሚፈፅም ከሆነ ግብፅ ጣልቃ እንድትገባ ጄንራል ከሊፋ ሀፍታር ጠየቁ ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 የሊቢያ መንግስት ሲርት ላይ ጥቃት የሚፈፅም ከሆነ ግብፅ ጣልቃ እንድትገባ ጄንራል ከሊፋ ሀፍታር ጠየቁ ::በጄኔራል ከሊፋ ሀፍታር የምትተዳረው ምስራቃዊ ሊቢያ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አጉሊያ ሳልህ የሊቢያመንግስት ወደ ሲርት የሚያደርገውን ግስጋሴ ካላቆመ የግብፅ ድጋፍ ያስፈልገናል ብደለዋል፡፡በቅርቡ በተለያዩ ግንባሮች ድል እየቀናው የሚገኘው የጠቅላይ ሚስትር ፋይዝ አላሳራጅ ጦር በበኩሉስትራጂያዊ ቦታ የሆነችውን ሲርትን ሳንቆጣጠር […]

ኩባዊያን የህክምና ባለ ሞያዎች ኮቪድ 19 የመዋጋት ጥረተን ነለማገዝ ጊኒ ቢሳዉ ገቡ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2012 ኩባዊያን የህክምና ባለ ሞያዎች ኮቪድ 19 የመዋጋት ጥረተን ነለማገዝ ጊኒ ቢሳዉ ገቡ:: አስራ አንድ ዶክተሮችን ጨምሮ 21 አባላት ያሉት የህክምና ቡድኑ ወደ ኮናክሪ ያቀናው የጊኒ ቢሳዉ መንግስት ቫይረሱን ለመግታት ባስተላለፈው የእገዛ ጥሪ ነው ተብሏል፡፡ ይህም መንግስት ቫይረሱን ለመዋጋት ከሚከተላቸው ስትራቴጂዎች አንዱ መሆኑን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ አፍሪካ ኒውስ ባለስልጣናቱን ጠቅሶ እንደዘገበው […]

በሰሜን ምእራብ ናይጀሪያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 23 ወታደሮች ተገደሉ፡፡

አዲስ አበባ፣ሐምሌ13፣ 2012 በሰሜን ምእራብ ናይጀሪያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት 23 ወታደሮች ተገደሉ፡፡ ታጣቂዎቹ በካትሲና ግዛት ጂቢያ በተባለው አካባቢ በአንድ ጫካ በሚዘዋወሩበት ወቅት ወታደሮቹላይ ድንገተኛ ተኩስ በመክፈት ነው ጉዳቱን ያደረሱት፡፡ አልጀዚራ እንድዘገበው ከሞቱት በተጨማሪ ከጥቃቱ በኋላ የገቡበት ያልታወቀ የሰራዊቱ አባላት መኖራቸው ተረጋግጧል፡፡ ከአሁን ቀደም በአካባቢው ያልታወቁ ታጣቂዎች ከብቶችን ዘርፈው እና ሰዎችን አግተው ሲሰወሩ ከቦኩሃራም ጋር ግንኙነት […]

የዓለም ጤና ድርጅት አሁንም የአፍሪካ ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገለፀ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ14፣ 2012 የዓለም ጤና ድርጅት አሁንም የአፍሪካ ጉዳይ እንደሚያሳስበው ገለፀ:: የድርጅቱ የአስከቸኳይ የጤና ነክ ጉዳዮች ሀላፊ የሆኑት ሚካኤል ሪያን በሰጡት መግለጫ መላው አፍሪካ የደቡብ አፍሪካን ሁኔታ ተመልክቶ መጠንቀቅ አለበት ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ ከ373 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙባት ከ5 ሺህ በላይ ዜጎቿ በኮቪድ19 ሳቢያ ህይታቸው አልፏል፡፡ በመጀመሪያ አካባቢ ሀብታም በሆኑ የአፍሪካ ሀገራት የጀመረው […]

አልበሽር ከ30 ዓመታ በፊት ፈፀሙት በተባለ የመፈንቅለ መንግስት ክስ ፍርድ ቤት ቀረቡ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ15፣ 2012 አልበሽር ከ30 ዓመታ በፊት ፈፀሙት በተባለ የመፈንቅለ መንግስት ክስ ፍርድ ቤት ቀረቡ:: የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ1989 በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን የጠቅላይ ሚኒስትር ሰዲቅ አል መሃዲን መንግስት በሃይል ገልብጠዋል ተብለው ነው ክስ የተመሰረተባቸው፡፡አፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው አልበሽር በተከሰሱበት የመፈንቅለ መግስት ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው ከተገኙ የሞት አልያም የእእድሜ ልክ እስር […]

ግብፅ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሟት አያውቅም አሉ የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቡሊ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ16፣ 2012 ግብፅ በታሪኳ እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሟት አያውቅም አሉ የግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቡሊ::             ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በቅርቡ በተመሰረተችው አዲሷ አልኣሚ ከተማ ሚንስትሮችን ሰብስበው በመንግስት አጀንዳዎች ዙሪያ ባወያዩበት ወቅት ነው፡፡ሀገራችን ከውጭም ከውስጥም እንደዚህ አይነት ፈተና ገጥሟት አያውቅም ያሉት ማድቡሊ በተለይ በሲናይ በረሃ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት ብዙ ውጣ ውረዶች […]

በአፍሪካ ከ10 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ19 መያዛቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ::

አዲስ አበባ፣ሐምሌ17፣ 2012 በአፍሪካ ከ10 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች በኮቪድ19 መያዛቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አደረገ:: ድርጅት ባወጣው ሪፖርት የሄን ያህል ቁጥር ያላቸው የጤና ባለሙያዎች በበሽታው የተያዙት በ40 የአፍሪካ ሀገራት ነው፡፡ ድርጅቱ የጤና ባለሞያዎቹ በአህጉሩ በፍጥነት እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮናቫይረስ ስርጭት ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ወደ ኋላ የሚጎትት ፈተና ነው ብሏል፡፡ ደቡብ አፍሪካን ጨምሮ በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት […]