loading
በ33 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባዉ የዱከም ብረታብረት ፋብሪካ ተመረቀ

በ33 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባዉ የዱከም ብረታብረት ፋብሪካ ተመረቀ አርትስ 07/02/2011 በኮሪያ ባለሃብቶች የተገነባዉና 33 ሚሊዮን ዶላር የወጣበት ኢኮስ ብረታብረት ፋብሪካ ተመርቋል፡፡ በምርቃ ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያ ከኮሪያ ጋር በባህልና በፖለቲካ የረጅም አመታት የጠበቀ ትስስር ያላት መሆኑን ጠቅሰዉ በኢንቨስትመንት ዘርፍም የኮሪያ ባለሃብቶች በሃገሪቱ በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል፡፡ በኢትዮጵያ የኮሪያ አምባሳደሩ […]