loading
የቅንጬ አረም የሰሜን ወሎ ዞን አርሶ አደሮችን ህይወት እየተፈታተነ ነው

የቅንጬ አረም የሰሜን ወሎ ዞን አርሶ አደሮችን ህይወት እየተፈታተነ ነው ። በሰሜን ወሎ ዞን ቆላማ ወረዳዎች አርሶአደሮች በአካባቢያቸው እየተስፋፋ የመጣው የቅንጨ አረም  የሰብልና የእንስሳት መኖን በማውደም ለችግር እየዳረጋቸው መሆኑን ተናገሩ። ኢዜአ ያነጋገራቸው አርሶአደሮች ባለፉት 10 ዓመታት በእርሻ መሬታቸው ላይ የተከሰተው አረም በሰብል ምርታቸው ላይ ተጽዕኖ ፈጥሮብናል ብለዋል። አርሶአደሮቹ እንዳሉት አረሙ ከእርሻ መሬታቸው ባለፈ የግጦሽ ቦታዎችን […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኬንያ እና ሶማሊያን አስታረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኬንያ እና ሶማሊያን አስታረቁ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሸምጋይነት ኬንያ እና ሶማሊያ በመካከላቸው ያለውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ተስማሙ። የኬንያው ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬንያታና የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አደራዳሪነት  በዛሬው ዕለት በኬንያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በዚህም በሁለቱ ሀገራት መካከል ለተፈጠረው ውጥረት መንሥኤ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ በመካከላቸው ያለውን […]