የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዉሮፕላን አደጋዉ የሞቱትን ሰዎች የመለየቱ ስራ አስከ አምስት ቀን ሊፈጅብኝ ይችላል አለ፡፡
ትላንት በተከሰከሰዉ አዉሮፕላን ሊሳፈር የነበረዉና 2 ደቂቃ በማርፈዱ ከሞት የተረፈዉ
ግሪካዊ እድለኛ እየተባለ ነዉ፡፡
በትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ተጓዦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤተኞች ናይሮቢ ላይ በህሌና ፀሎት አሰቧቸው
አርትስ ሰበር ዜና
የተከሰከሰዉ የአውሮፕላን የመረጃ ሳጥን (ብላክ ቦከስ) ተገኝ፡፡
የአዲስ አበባን የታክሲ አገልግሎት ዘመናዊ የሚደርግ ዛይራይድ የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ በድጋሚ ስራ መጀመሩን ዛይቴክ አይቲ ሶሊውሽን አክሲዮን ማህበር ይፋ አደረገ፡፡ የድርጀቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀብታሙ ታደሰ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በአዲስ አበባ ከፍተኛ የሆነ የሜትር ታክሲ እጥረት መኖሩን ተናግረው፤ አዲሱ የስልክ መተግበሪያ ያለአግባብ የሚጠየቁ ክፍያዎችን ከማስቀረት እና ከደህንነት አንጻር ተመራጭ ነው ብለዋል፡፡ ዛይራድ የስልክ መተግበሪያ […]
ኮፊ አረቢካ በመባል የሚታወቀው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እያደገ ነው ተባለ። በቻይናውያን ዘንድ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መጥቷል የተባለው ይኸው የኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ በሃገሪቱ በተካሄደ ዓለም ዓቀፍ ልዩ የቡና ትርኢት ቀርቧል። ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት ይኸው አውደትርዒቱ ከመጋቢት 2 እስከ 8 ቀን 2011 ዓ.ም በቻይና ፑኤር ከተማ ተካሂዷል። እንደ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ገለፃ […]
ግምታዊ ዋጋቸው ከ1.6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ