እያንዳንዱ ወቅትና ዘመን “አርበኝነትን” ይጠይቃል፤ ለዚህ ትውልድ የ”አርበኝነት” ብያኔ ድህነትን ከልብ መጠየፍ እና በልማት ድል መንሳት ነው አሉ ም/ጠ/ሚ/ር እና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን። ብአዴን 12ተኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ጀምሯል።
እያንዳንዱ ወቅትና ዘመን “አርበኝነትን” ይጠይቃል፤ ለዚህ ትውልድ የ”አርበኝነት” ብያኔ ድህነትን ከልብ መጠየፍ እና በልማት ድል መንሳት ነው አሉ ም/ጠ/ሚ/ር እና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን።
ብአዴን 12ተኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን ጀምሯል።