loading
32 ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች እና አሽከርካሪ መኪና የማያቆምባቸዉ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡

32 ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች እና አሽከርካሪ መኪና የማያቆምባቸዉ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነት መኮንኖች ተመረቁ።

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የደህንነት መኮንኖች ተመረቁ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የክንፈ ብሄራዊ ደህንነት ጥናት ሰልጣኞች የምረቃ ስነስርዓት የተካሄደው  ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በተገኙበት ነው። በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እንደተናገሩት ተመራቂ የደህንነት መኮንኖች የኢትዮጵያን የደህንነት ዋስትና ለማረጋገጥ መስራት ይጠበቅባቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ተመራቂዎቹ ታማኝነታቸው ለህዝብና ለሀገር በመሆኑ ኃላፊነታቸውን በከፍተኛ ሙያዊ ብቃት […]